Amharique
ፔሪዱራል በምጥ ወቅት የሚሰማን ህመም ለመቀነስ የሚሰጥ የመድኃኒት መርፌ ነው። መድኃኒቱ በታችኛው የጀርባ ክፍል ውስጥ በሚቀመጥ ትንሽ ትቦ አማካኝነት ይገባል። እንደ ማንኛውም መድኃኒት፣ ፔሪዱራል የጎንዮሽ ጉዳቶች ሊኖሩት ይችላል።

Péridurale

License: CC BY-SA 4.0

Projet Sen-Mo

Catégorie Projet de naissance

Langue Amharique

Format Définition