Amharique
ሆድን በመቅደድ ሕፃኑ እንዲወጣ የሚደረግ ቀዶ ጥገና የሆድ ቀዶ ጥገና አወላለድ ይባላል። የሆድ ቀዶ ጥገና በማደንዘዣ የሚከናወን ትልቅ ቀዶ ጥገና ነው። ከቀዶ ጥገናው በኋላ ልዩ እንክብካቤ እና ብዙ እረፍት ያስፈልጋል። የሆድ ቀዶ ጥገና በእርግዝና ወቅት አስቀድሞ የታቀደ ሊሆን ይችላል ወይም በወሊድ ጊዜ በድንገተኛ ሁኔታ ሊከሰት ይችላል።

Césarienne

License: CC BY-SA 4.0

Projet Sen-Mo

Catégorie Projet de naissance

Langue Amharique

Format Définition