Amharique
እትብት በእርግዝና ወቅት ለሕፃኑ ምግብ የሚያስተላልፍ ቱቦ ነው። ሕፃኑ እንደተወለደ እትብቱ የግድ ወዲያውኑ መቆረጥ የለበትም፤ ጥቂት ደቂቃዎችን ወይም የእንግዴ ልጁ እስኪወጣ ድረስ መቆየት ይቻላል። በፈረንሳይ ሀገር የሕክምና ቡድኑ ብዙ ጊዜ አጃቢው ወላጅ እትብት መቁረጥ ይፈልግ እንደሆነ ይጠይቃሉ።

Cordon

License: CC BY-SA 4.0

Projet Sen-Mo

Catégorie Projet de naissance

Langue Amharique

Format Définition