Signaler un bogue
Amharique
በፈረንሳይ ሀገር የእናትየዋ የመጀመሪያ ወተት (ኮሎስትረም) ለሕፃኑ በጣም ጠቃሚ እንደሆነ ይታመናል። የመጀመሪያው የጡት ወተት (እንገር) ሕፃኑ እንደተወለደ ወዲያውኑ ይህንን ወተት የሚጠባበት ወቅት ነው። ይህ የግዴታ አይደለም። ከመጀመሪያው ጡት ማጥባት በኋላ ጡት ማጥባቱን መቀጠል ወይም ለሕፃኑ በጡጦ መመገብ ይቻላል።
Tétée d'accueil
Projet
Sen-Mo
Catégorie
Projet de naissance
Langue
Amharique
Format
Définition
Amharique
የመጀመሪያው የጡት ወተት (እንገር)
Français
tétée d'accueil
Amharique
tétée d'accueil