Amharique
በፈረንሳይ ሀገር ሕፃኑ እንደተወለደ ወዲያውኑ አይታጠብም፤ የሕክምና ቡድኑ ወላጆች ከሕፃኑ ጋር የቆዳ ለቆዳ ንክኪ እንዲያደርጉ ይጠይቃሉ። የቆዳ ለቆዳ ንክኪ ማድረግ ለሚፈልጉ ወላጆች፣ ሕፃኑ የወላጁን የሰውነት ሙቀት እንዲያገኝ በደረታቸው ላይ ይደረጋል።

Peau à peau

License: CC BY-SA 4.0

Projet Sen-Mo

Catégorie Projet de naissance

Langue Amharique

Format Définition