Amharique
የብልት መቅደድ ማለት የሕፃኑን አወጣጥ ለማቅለል ሲባል በሕክምና ቡድኑ የሚደረግ ትንሽ ስንጥቅ (ከ2.5 እስከ 5ሳ.ሜ) ነው። ይህ የሚደረገው አስፈላጊ እና አስቸኳይ ሲሆን ብቻ ነው። ቁስሉም ወሊዱ እንደተጠናቀቀ ይሰፋል።

Épisiotomie

License: CC BY-SA 4.0

Projet Sen-Mo

Catégorie Projet de naissance

Langue Amharique

Format Définition