Amharique
የተፈጥሮ መቅደድ ሕፃኑ በብልት በኩል ሲወጣ የሚፈጠር ትንሽ ወይም ትልቅ ቁስል ነው። ብዙውን ጊዜ ይህ መቅደድ ወሊዱ እንደተጠናቀቀ ይሰፋል።

Déchirure naturelle

License: CC BY-SA 4.0

Projet Sen-Mo

Catégorie Projet de naissance

Langue Amharique

Format Définition