Amharique
የሕክምና ቡድኑ ሕፃኑ በብልት በኩል እንዲወጣ ለመርዳት የወሊድ መርጃ መሣሪያዎችን ሊጠቀም ይችላል። እነዚህም ቫንቱዝ (ventouse)፣ ፎርሴፕስ (forceps) ወይም ስፓቱላ (spatule) ሊሆኑ ይችላሉ።

Instruments de l’accouchement

License: CC BY-SA 4.0

Projet Sen-Mo

Catégorie Projet de naissance

Langue Amharique

Format Définition